የአረቡ ዓለም በሊቢያ ላይ | ኢትዮጵያ | DW | 20.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአረቡ ዓለም በሊቢያ ላይ

ሊቢያ በምዕራባውያኑ የጦር ጄቶችና ሚሳይሎች ተደበደበች።ምዕራባውያኑ በሊቢያ ላይ ያሳለፉት ውሳኔ በአረብ ሊግም መደገፉ ታውቃል። በአንፃሩ ሕዝባዊው ተቃውሞ በአረቡ ዓለም አሁንም እንደቀጠለ ነው።

የአረብ ሊግም ርምጃውን ደግፏል

የአረብ ሊግም ርምጃውን ደግፏል

ማንተጋፍቶት ስለሺ ስቱዲዮ ከመግባቱ ቀደም ሲል የሳዑዲ አረቢያው ወኪላችንን በስልክ አነጋግሮት ነበር። Mantegaftot Sileshi