የአሣንቴዋ ከግብርና እስከ ጦር መሪነት ጉዞ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የአሣንቴዋ ከግብርና እስከ ጦር መሪነት ጉዞ

ከግብርና እስከ ጦር መሪነት፤ የ ያ ናና አሣንቴዋ አስደናቂ ሕይወት በአጭሩ ሲቀመጥ። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መንደርደሪያ ላይ ዛሬ ጋና ብለን በምንጠራት ምድር የብሪታንያ ቅኝ ገዢዎችን ተፋልመዋል። የእኚህ አፍሪቃዊት ኅልፈተ-ዜና ከተሰማ አንድ ምእተ-ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቢቀረውም ያ ናና ዛሬም ድረስ በጋና እና በአፍሪቃ ልዩ በኾነ መልኩ እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ ሴት ተደርገው ይወደሳሉ።

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:59

በተጨማሪm አንብ