የአምዓቱ የልማት ግብ ስለጤና | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 08.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአምዓቱ የልማት ግብ ስለጤና

በተመድ የታቀደዉ የአምዓቱ የልማት ግብ እቅዱ ከተያዘበት ጊዜ አንስቶም የጤና አገልግሎትን በማስፋፋትና ማዳረስ፣ የሚራቡ ወገኖችን ቁጥር በመቀነስ፣ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን በማስፋፋት፣ የሕፃናትና እናቶችን ሞት በመቀነስ፣ የድህነት መጠንን በግማሽ ዝቅ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች እንደየሀገራቱና አካባቢዉ ያስገኙት ዉጤት መለያየቱ እየታየ ነዉ።

Audios and videos on the topic