1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአምዓቱ የልማት ግብና አፈፃፀሙ

ሐሙስ፣ መስከረም 13 2003

የተመድ ከአስርት ዓመታት በፊት የቀረፀዉን የአምዓቱን የልማት ግብ አፈፃፀም ለመገምገም ለሶስት ቀናት በድርጅቱ ጽህፈት ቤት ኒዉዮርክ የተካሄደዉ ጉባኤ ተጠናቋል።

https://p.dw.com/p/PL50
...የልማት ግቦቹ አመላካቾች በዛፎቹ መካከል ...ምስል DW

በጉባኤ የተገኙት አባል አገራት ያቀረቡትን ዘገባና የሰነዘሩትን ሃሳብ ተመርኩዘዉም የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ባን ጊ ሙን ቀሪዎቹ አምስት ዓመታት እቅዱ የሚሳካበት ይሆናል የሚል ተስፋ ያዘለ የማጠቃለያ ሃሳብ ሰንዝረዋል። ያ ማለት ግን አሁንም ከታሰበዉ ለመድረስ የሚያደናቅፉ ችግሮች የሉም ማለት እንዳልሆነም ተጠቁሟል።

ክርስቲና ቤርግማን፤

ሸዋዬ ለገሠ፤ ሂሩት መለሠ