የአምቦ ተቃዉሞ | ኢትዮጵያ | DW | 14.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአምቦ ተቃዉሞ

አምቦ ከተማ ዉስጥ አዲስ የተጣለዉን ግምታዊ የግብር ተመን በመቃወም አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች እና ፀጥታ አስከባሪዎች ተጋጭተዉ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:25

አቶ አዲሱ አረጋም አምቦ ዉስጥ ተቃዉሞ እንደነበር አምነዋል።

ምዕራብ ሸዋ አምቦ ከተማ ዉስጥ አዲስ የተጣለዉን ግምታዊ የግብር ተመን በመቃወም አደባባይ የወጡ ነዋሪዎች እና ፀጥታ አስከባሪዎች ተጋጭተዉ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ።የአይን ምሥክሮች እንዳሉት የግብሩ ተመን ሕዝቡን ይጎዳል የሚሉ ወገኖች አደባባይ ትናንት ወጥተዉ አራት  የመንግሥትና የድርጅት መኪኖችን አጋይተዋል።የኦሮሚያ መስተዳድር የመንግሥት የኮሙኒኬሽን ጉዳይ  ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋም አምቦ ከተማ ዉስጥ ቃዉሞ እንደነበር አምነዋል።ይሁንና ጉዳት የደረሰባቸዉ መኪኖች ሁለት ብቻ መሆናቸዉን ተቃዉሞዉም ባጭር ጊዜ ዉስጥ በቁጥጥር ሥር መዋሉን አስታዉቀዋል።

እሸቴ በቀለ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች