የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶችና ፣ ለሄይቲ እርዳታ የማሰባሰቡ ዘመቻ፣ | ዓለም | DW | 18.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶችና ፣ ለሄይቲ እርዳታ የማሰባሰቡ ዘመቻ፣

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች፣ ጆርጅ ደብልዩ ቡሽና ቢል ክሊንተን፣ የሄይቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ተጎጂዎችን ለመርዳት ግንባር ፈጠሩ።

default

እነዚሁ የ 2ቱ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች፣ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ በመስጠት ነው ገንዘብ የማሰባሰቡን ተግባር የጀመሩት። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ--

አበበ ፈለቀ ፣ ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች