የአሜሪካ ፕሬዚደንት የእሥራኤል ጉብኝት | ዓለም | DW | 20.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካ ፕሬዚደንት የእሥራኤል ጉብኝት

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ በእሥራኤል የሦስት ቀናት ጉብኝት ለመጀመር በነገው ዕለት ኢየሩሳሌም ይገባሉ። ኦባማ የፕሬዚደንትነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ እሥራኤልን ሲጎበኙ የነገው የመጀመሪያ ይሆናል። ይኸው ጉብኝታቸው

በርሳቸው እና በጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ መካከል ባለው የሀሳብ ልዩነት ሻክሮ የቆየውን የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ያሻሽለው ይሆናል በሚል አንዳንዶች ተስፋ ቢያደርጉም፡ ሌሎች ብዙም ክብደት አልሰጡትም።

ዜናነህ መኮንን

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic