የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጉባኤ ዉሳኔ | ፖለቲካ | DW | 28.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ፖለቲካ

የአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ጉባኤ ዉሳኔ

ትልቅ ቃል፥ ትልቅ ቀን፥ ትልቅ ሰዉ፥ ትልቅ ሐገር ትልቅ ታሪክ---

default

ኦባማና ምክትላቸዉ ባይደን

«በድግሱ መካፈል የፈለገ ሁሉ መካፈል እንዲችል፥ አሜሪካን መልሠን ከእጃችን ለማስገባት በምናደርገዉ ጥረት መሳተፍ የሚፈልግ በሙሉ በድግሱ እንዲታደም በማሰብ፥ ይሕን ጉባኤ ክፍት አድርገናል።ነገ ማታ አስደሳች ምሽት ይኖረናል ብዬ አስባለሁ።እዚያ እንደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።ፈታሪ ይባርካችሁ።ፈጣሪ አሜሪካን ይባርክ።» ኦባማ