የአሜሪካ የጤና መዋቀር | ዓለም | DW | 24.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካ የጤና መዋቀር

የአሜሪካን የጤና መዋቀርን የመለወጡ ራዕይ ላለፉት 40 አመታት የተለያዩ ፕሬዚዳንቶች ራዕይ ሆኖ ቆይቷል።

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምንም እንኳን በመጨረሻ ይህን ራዕይ ዕውን ቢያደርጉም የጤና መዋቅራቸው ብዙ ውጣ ውረዶች ማሳለፉ ይታወሳል። ያም ሆኖ ይኹው የጤና መዋቅር ዋና ግብ የጤና ዋስትና ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ማዳረስ እንደመሆኑ መጠን በሀገሪቱ የሚገኘው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ፣ የንግድ ባለቤቶች እና የህክምና ባለቤቶች ላይ ያለው ሚና ምን ይመስላል የሚለው ጥያቄ የዚህ የእንወያይ ዝግጅት ትኩረት ነው።

አበበ ፈለቀ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic