የአሜሪካ ውሳኔ እና የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ምላሽ | ኢትዮጵያ | DW | 20.09.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአሜሪካ ውሳኔ እና የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ምላሽ

የአሜሪካ መንግስት በትግራይ ጦርነት ተሳትፎ ባላቸው ሀይሎች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ያስተላለፈው ውሳኔ ከትግራይ በኩል ድጋፍ ተችሮታል። በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል መንግስት ትናንት ባወጣው መግለጫ የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ እንደሚቀበል እና ለተግባራዊነቱ ተባባሪ እንደሚሆን ገልጿል። 

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:51

በትግራይ የሚንቀሳቀሱት ዓረና ትግራይ እና የትግራይ ነፃነት ፖርቲ የተባሉት ተቃዋሚ ፖርቲዎች የአሜሪካ መንግስት ውሳኔ በአዎንታ ተቀብለውታል።

ሚሊዮን ኃይለስላሴ
እሸቴ በቀለ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
 
Audios and videos on the topic