የአሜሪካ መጠቃት የለወጠዉ አለምና የአሜሪካ ዳግም የመለወጥ ተስፋ | ፖለቲካ | DW | 08.09.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ፖለቲካ

የአሜሪካ መጠቃት የለወጠዉ አለምና የአሜሪካ ዳግም የመለወጥ ተስፋ

የአሜሪካ መጠቃት የለወጠዉ አለምና የአሜሪካ ዳግም የመለወጥ ተስፋ

default

መኬይን

የውድቀት-ድቀቱን ለዉጥ ለመለወጥ «ለዉጥ ይቻላል» ብለዉ የተነሱት ሴናተር ባራክ ኦባማ የአለም መሪዋን ሐገር ሕዝብ ቀልብ መሳባቸዉ የጭንቀቱን ድባብ ያቃልለዉ-ይሆናል።ይሁንና ኦባማን የሚፎካከሩት የሪፐብሊካኖቹ ፓርቲ እጩ ሴናተር ጆን መኬይን እንደሚሉት አሜሪካን በዙር ዉጤቱም አለምን አሁን ላለችበት ያደረሷት መሪዎች ሊወደሱ-ሊመሰገኑ ይገባል።