የአሜሪካዉ ናሳ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 11.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የአሜሪካዉ ናሳ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ጉብኝት

የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የኅዋ ምርምር (NASA) ዋና አስተዳዳሪ ቻርልስ ቦልደን በኢትዮጵያ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋ ቆይታ አደረጉ።

በኢትዮጵያም በዘርፉ የሚካሄዱ እንቅስቃሴዎችን የተመለከቱት የናሳ የምርምር ዋና አስተዳዳሪ ከዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋ በጉዳዩ ላይ መነጋገራቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያመለክታል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽh መሐመድ

Audios and videos on the topic