የአሜሪካን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በኢትዮጵያ | ዓለም | DW | 02.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በኢትዮጵያ

አሜሪካ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ የአዉሮፕላን ማረፊያን በመጠቀም በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች በአሸባብ ላይ ዘመቻ መጀመሯ ተሰምቷል።

default

የአሜሪካ መንግስት እነዚሁ አዉሮፕላኖች መረጃ ለመሰብሰብ ብቻ የሚዉሉ መሆናቸዉን አስታዉቋል። የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ በበኩላቸዉ ዋሽንግተን እነዚህን ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች መጠቀሟ የአካባቢዉን ሁኔታ የበለጠ ያወሳስበዋል ይላሉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic