የአሜሪካን ምርጫና ዴሞክራቶች | ዓለም | DW | 02.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካን ምርጫና ዴሞክራቶች

የዩናይትድ ስቴትስ የፖለቲካ ጉዳይ ታዛቢዎች በአገሪቱ ከተካሄደዉ ከዛሬ ሁለት ዓመቱ ምርጫ በኋላ ፤

default

...ኦባማ በቺካጎ...

ዛሬ በሚካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ፓርቲ አብላጫዉን ድምፅ የማግኘቱ ነገር አጠራጣሪ እንደሆነ ይናገራሉ። በዚህ ምርጫ ሪፐብሊካኖች በሌላዉ አካባቢ ብቻ ሳይሆን የዴሞክራቶች ከፍተኛ ደጋፊ ይገኝበታል በሚባለዉ በኤሊኖይስ ሳይቀር የተሻለ ተቀባይነት ሊያገኙ እንደሚችሉ ፍንጮት እየታዩ መታየታቸዉ እየተዘገበ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ