የአሜሪካንና የእስራኤል ያልተለመደ እሰጣ-ገባ | ዓለም | DW | 27.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአሜሪካንና የእስራኤል ያልተለመደ እሰጣ-ገባ

«እንደ ፕሬዝዳንት ከእስራኤል ደህንነት የበለጠ ቅድሚያ የምሰጠው የለም ። እንደ ፕሬዝዳንት በሰላምና በደህንነት ጎን ለጎን የሚኖሩ የእስራኤልና የፍልስጤም ሁለት ነፃ አገሮች የመፍጠርን ግብ እስራኤል እንድታሳካ አግዛለሁ ። » የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ።

default

ሚቼልና ባራክ

የእስራኤልን ደህንነት ለማስጥበቅ ሁሉንም እንደሚሰሩ ምለው የተገዘቱት ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በእስተዳደራቸው የስድስት ወራት ዕድሜ ላይ ከእስራኤል ጋር ፍጥጫ ላይ ናቸው የዛሬው ማህደረ ዜና ቅንብር በኦባማ አስተዳደር የዩናይትድ ስቴትስ እና የእሥራኤል ግንኙነት ምን እንደሚመስል ይዳስሳል ።

አበበ ፈለቀ ፣ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ