የአሜሪካና የአፍሪቃ የንግድ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 04.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአሜሪካና የአፍሪቃ የንግድ ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አንድ ሳምንት በቆየው በዚሁ ዐውደ ርዕይ ላይ የተሳተፉ ፣አንድ በአፍሪቃ የግብርናውን ዘርፍ ለማሳደግ ይረዳሉ የተባሉ የእርሻ መገልገያዎች አምራች እንዲሁም አንድ የምርቶቹን አከፋፋይ አነጋግሯል።

ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የተሳተፉት የዩናይትድ ስቴትስ ነጋዴዎች ማህበረሰብ አባላት በአፍሪቃ ኤኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ ምርቶቻቸውን ያስተዋወቁበት ዓውደ ርዕይ አካሂደዋል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አንድ ሳምንት በቆየው በዚሁ ዐውደ ርዕይ ላይ የተሳተፉ ፣አንድ በአፍሪቃ የግብርናውን ዘርፍ ለማሳደግ ይረዳሉ የተባሉ የእርሻ መገልገያዎች አምራች እንዲሁም አንድ የምርቶቹን አከፋፋይ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።


ጉታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ


ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic