የአሚናቱ ሀይዳር ዕጣ ፈንታ | ኢትዮጵያ | DW | 12.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአሚናቱ ሀይዳር ዕጣ ፈንታ

የምዕራብ ሰሀራ ተወላጆች እአአ ከ 1975 ዓም ወዲህ ለነጻነታቸው ይታገላሉ።

default

የሰብዓዊ መብት ተሟጋችዋ የምዕራብ ሰሀራ ተወላጅ ወይዘሮ አሚናቱ ሀይዳርም ሰላማዊ ትግል በማካሄዳቸው ይታወቃሉ። እኒሁ ወይዘሮ ከዩኤስ አሜሪካ ወደ ሀገራቸው ከጥቂት ሳምንታት በፊት ሲመለሱ ወደ ወደ ሞሮኮ እንዳይገቡ ተከልክለዋል።

አርያም ተክሌ

AFP/DW