የአመቱ ባህል ነክ ክንዉኖች | ባህል | DW | 31.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የአመቱ ባህል ነክ ክንዉኖች

የጎርጎረሳዉኑ 2010 አ.ም ተጠናቆ አዲሱ 2011 አ.ም ሊብት አንድ ቀን ቀረዉ ዛሪ። የለቱ መሰናዶዋችን በመሸኘት ላይ ባለዉ የፈረንጆቹ 2010 አ.ም በአዉሮጻ በተለይም ጀርመን የተከናወኑ አበይት ባህላዊ ክስተቶችን አጠር አጠር አድርገን እንዳስሳለን።

default

በጀርመን ባለፉት አስራ ሁለት ወራቶች የተከናወኑ አበይት ባህላዊ ክስተቶች መካከል እዚሁ በጀርመን በኖርዝ ዊስት ፋልያ ግዛት ሩር ግቢት ማለት የሩር አዉራጃ የአዉሮጻዉያኑ 2010 አ.ም የባህል ማዕከል ተብሎ መመረጡ፣ ላቭ ፓራድ የተሰኘዉ የመንገድ ላይ ድግስ በአሳዛኝ አስደንጋጭ ሁኔታ በዚሁ አመት ያማእስር ጠባሳን ጥሎ ማለፉ፣ በደቡብ አፍሪቃ የተካሄዱ የአስራ ዘጠነኛዉ የአለም የእግር ኳስ ግጥምያ፣ በጀርመን ህዝብ ከማቆራኘት ባሻገር አፍሪቃን ማስተዋወቁ፣ በአመቱ ከተከናወኑ ባህል ጠቀስ ክስተቶች መካከል ጥቂቶቹ ናቸዉ። ሙሉ ጥንቅሩን ያድምጡ


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ