የአልጀሪያው ምርጫና ያስከተለው ትችት፣ | ዓለም | DW | 13.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአልጀሪያው ምርጫና ያስከተለው ትችት፣

ባለፈዉ ሳምንት በአልጀሪያ በተካሄደዉ ምርጫ ፕሬዝደንት አብዱልአዚዝ ቡተፍሊካ ለሶስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸዉ ተገልጿል።

default

በአልጀሪያ፣ 95,24 % የመራጩን ድጋፍ በማግኘት ፣ ለ 3 ኛ ጊዜ እንደተመረጡ የተነገረላቸው፣ የ 72 ዓመቱ አዛውንት ፕሬዚዳንት አብደልአዚዝ ቡቴፍሊካ፣

የአርብ ዕለቱ የምርጫ ዉጤት እንዳሳየዉ ከሆነ ፕሬዝደንቱ የመራጩን ህዝብ 95,24ከመቶ ይሁንታ አግኝተዉ ነዉ ያሸነፉት። ሆኖም ቀደም ሲል ቡቶፍሊካ ህገ መንግስት ማስለወጣቸዉ የምርጫዉን ዉጤት ከጠዋቱ ለዉጦታል የምል ትችት አስከትሏል። ተቃዋሚዎች ሁኔታዉን በማስተዋል ራሳቸዉን ማግለላቸዉ ይታወቃል።

ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ◄

ተክሌ የኋላ፣

ሸዋዬ ለገሠ፣