የአልቃይዳ ወንበዴዎች አላማ እና ጀርመናዉያን የጸጥታ ጠበብቶች | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአልቃይዳ ወንበዴዎች አላማ እና ጀርመናዉያን የጸጥታ ጠበብቶች

የጀርመን የጸጥታ ክፍሎች እና ስለ ሽብር ፈጣሪ ሽፍቶች ጠለቅ ያለ እዉቀት ያላቸዉ የጀርመን ጠበብቶች እንደሚገምቱት የሽብር ፈጠሪዉ የአልቃይዳ ወንበዴዎች አዉሮጻን ከዝያም ዉስጥ ጀርመንን ለመምታት ቆርጠዉ እንደተነሱ ደርሰንበታል ሲሉ አስታዉቀዋል።

default

የአሸባሪው ድርጅት፣ የአል ቓኢዳ ምክትል ኀላፊ-አይማን ኧል ዛዋኽሪ፣

ከመስከረም ወር በፊት ወይም በኻላ በጀርመን አገር የሸንጎ ምርጫ ከተካሄደ በኻላ ወይም በፊት ሳይታሰብ ጀርመንን ለመምታት ወይም በዉጭ የጀርመን ቱሪስቶችንን አልያም የጀርመንን ሃብት ኢላማ ማድረጋቸዉ ተጠቅሶአል። ከበርሊን ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል ዝርዝሩን እንዲህ ያቀርበዋል። ይልማ ሃይለሚካኤል ፣

አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ