የአልሸባብ ምንነት | ኢትዮጵያ | DW | 21.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአልሸባብ ምንነት

በየመንፈቁ የሚካሄደው የአፍሪቃ ህብረት አባል ሐገራት የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ትኩረቱ በሶማሊያ ላይ ሆኗል ።

default

የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጊዶ ቬስተር ቬለና ሌሎችም ጀርመናውያን ዕንግዶች የሚገኙበት የካምፓላ ኡጋንዳው የሰሞኑ የአፍሪቃ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ ትኩረትም ከዚሁ አይርቅም ። ጉባኤው የምታስተናግደው ካምፓላ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምቦ ጥቃቶች ከአስር ቀናት በፊት ከሰባ በላይ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች ተገድለውባታል ። አልሸባብ የቦምብ ጥቃቶቹን ያደረስኩት እኔ ነኝ ቢልም አንዳንድ ተመራማሪዎች ግን አባባሉን ይጠራጠሩታል ። ለመሆኑ አልሸባብ ማን ነው ? በርግጥ አልቄይዳ አፍሪቃ ውስጥ እንዲስፋፋ አልሸባብ መሳሪያ ሆኗልን ?

ሂሩት መለሰ

ሽዋዮ ለገሰ