የአሌክሳንድሪያው የቦምብ ጥቃትና የህዝቡ ቁጣ | ኢትዮጵያ | DW | 03.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአሌክሳንድሪያው የቦምብ ጥቃትና የህዝቡ ቁጣ

የ21 ሰዎችን ህይወት ያጠፋው በአሌክሳንድሪያው የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ደጃፍ ላይ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ከየአቅጣጫው የሚደርስበት ዓለም ዓቀፍ ውግዘት እንደቀጠለ ነው ።

default

ከሀገር ውስጥም የክርስትናም ሆነ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ጥቃቱን ሲያወግዙ አንዳንዶችም ለክርስቲያኖች ተገቢውን ጥበቃ ባለማድረግ መንግስትን መውቀሳቸውን ቀጥለዋል ። በሀገር ውስጥ በጥቃቱ ሰበብ የተቀሰቀሰው ቁጣ አሁንም አልበረደም ። ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝርዝር ዘገባ አለው ። ነብዩ ሲራክ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ