የአላማጣ አካል ጉዳተኞች: ድርቅ እና የምግብ እጥረት | ኢትዮጵያ | DW | 22.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአላማጣ አካል ጉዳተኞች: ድርቅ እና የምግብ እጥረት

መንግሥት በድርቅ ለተጎዱ በገጠሩ ርዳታ ቢያደርግም፣ በከተሞች የድርቁን ተፅዕኖ ለመቋቋም የሚያስችል ርዳታ ስለማይቀርብላቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን በአላማጣ ከተማ የሚገኙ አክል ጉዳተኞች በማስታወቅ ቅሬታቸውን ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:05
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:05 ደቂቃ

የአካል ጉዳተኞች ቅሬታ

የአላማጣ ማህበራዊ እና የሰራተኞች ጉዳይ ጽሕፈት ቤት የአካል ጉዳተኞቹን በአስቸኳይ እና በዘላቂነት ለመርዳት የሚያስፈልገውን በማድረግ ላይ መሆኑን አመልክቶዋል።

ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic