የአለም የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአፍሪቃ መንግስታት አቋም | ኢትዮጵያ | DW | 04.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአለም የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአፍሪቃ መንግስታት አቋም

ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ...

default

የአየር ንብረት ለዉጥ ዋጋ

በአለማችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ የመጣዉን የከካባቢ አየር ንብረት ለዉጥ ለመከላከል እና በጉዳዩ ዙርያ ለመምከር በመጭዉ ታህሳስ ወር በኮፐን ሃገን ዴንማርክ በሚደረገዉ አለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ፣ አፍሪቃዉያን ከበለጸጉት መንግስታት ጋር ሊደራደሩባቸዉ የሚፈልጉትን ባለ ነጥብ ያቋም መግለጫ ትናንት አዲስ አበባ ዉስጥ ማዉጣታቸዉ ተሰምቶአል። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳዉ

Audios and videos on the topic