የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ጨዋታ እና የአፍሪቃዉያኑ አንድነት | ስፖርት | DW | 13.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ጨዋታ እና የአፍሪቃዉያኑ አንድነት

በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደዉ 19ኛዉ የአለም የእግር ኳስ ጨዋታ አፍሪቃዊትዋ አገር ጋና ምንም እንኳ ለሩብ ፍጻሜ ባትደርስም በዉድድሩ ድል መቀዳጀትዋን አስመስክራለች።

default

ጋና ባሳየችዉ ግጥምያ ለአህጉሩ ህዝብ የተስፋ እና የህብረት ስሜትን አጎናጽፎታል። በአፍሪቃ ምድር ለመጀመርያ ግዜ የተካሄደዉም የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ግጥምያ የአህጉሪትዋን ህዝቦች ታታሪነትም ማሳያ ምልክት እንደነበረም ተነግሮአል። የዶቸ ቬለዋ ሽቴፈኔ ዱክስታይን የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ግጥምያ እና የአፍሪቃዉን አንድነት በመግለጽ የጻፈችዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ