የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጮች ዉሳኔ | ዓለም | DW | 18.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጮች ዉሳኔ

ዉሳኔዉ ያስፈለገዉ እያሽቆለቆለ የመጣዉን የነዳጅ ዘይት ወጋን ለመቋቋም ነዉ

default

የኦራን-አልጀሪያ ጉባኤ

የአለም ነዳጅ ዘይት ሺያጭ ሐገራት ማሕበር OPEC ለአለም የሚቀርበዉን የነዳጅ ዘይት መጠን ለመቀነስ ወሰነ።የድርጅቱ አባል ሐገራት ሚንስትሮች ባሳለፉት ዉሳኔ መሰረት ለአለም ገበያ የሚቀርበዉ የነዳጅ ዘይት መጠን በቀን በ2.2 ሚሊዮን በርሚል ይቀንሳል።ዉሳኔዉ ያስፈለገዉ እያሽቆለቆለ የመጣዉን የነዳጅ ዘይት ወጋን ለመቋቋም ነዉ።ዩናይትድ ስቴትስ ዉሳኔዉን ተቃዉማዋለች።ነብዩ ሲራክ ዝር ዝሩን ልኮልናል።