የአለም ታላቁ አጭርበሪና ፍርዱ | ዓለም | DW | 30.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአለም ታላቁ አጭርበሪና ፍርዱ

ትናንት ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ወንጀላኛዉን የ150 አመታት እስራት በይኖበታል።ሜዶፍ ሰባ አንድ አመቱ ነዉ።

default

ሜዶፍ-የአለም ታላቁ አጭርበሪ

በአለም ታሪክ ተሰምቶ የማይታወቅ ገንዘብ ባጭበረበረዉ በአሜሪካዊ የቀድሞ ቱጃር ላይ የተላለፈዉ ብይን ወደፊት ለማጭበርበር ለሚቃጡ ሰዎች ጥሩ አስተምሕሮት መሆኑን የተለያዩ ወገኖች እያስታወቁ ነዉ።የቀድሞዉ የናስዳክ የገንዘብ ተቋም ሊቀመንበር ቤርናርድ ሜዶፍ ገንዘባችሁን በሥራ-ላይ አዉሉት እያለ በሺ ከሚቆጠሩ ሰዎች ስልሳ-አምስት ቢሊዮን ዶላር ዘርፏል።ግለሰብ ይሕን ያሕል ገንዘብ ሲዘርፍ በአለም ታሪክ ሜዶፍ የመጀመሪያዉ ነዉ። ትናንት ያስቻለዉ ፍርድ ቤት ወንጀላኛዉን የ150 አመታት እስራት በይኖበታል።ሜዶፍ ሰባ አንድ አመቱ ነዉ።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ