የአለም ህዝቦች ቋንቋ ፣ ሙዚቃ | ባህል | DW | 23.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የአለም ህዝቦች ቋንቋ ፣ ሙዚቃ

የሰዉ ልጅ የታመቀ ስሜቱን የሚገልጽበት የደስታ የሃዘን ስሜት መግለጫ፣ ህብረተሰብን ማስተሳሰርያ አንባሳደር፣ ህጻን አዋቂዉን፣ ነጭ ጥቁሩን በስሜት የሚወዘዉዝ፣ የአለም ህዝቦች የጋራ መነጋገርያ ቋንቋ ሙዚቃ ነዉ።

default

ከበሮ አፍሪቃዊ የባህል ሙዚቃ መሳርያ

በአገራችን የዘመናዊ ሙዚቃ ለመጀመርያ ግዜ መቼ ብቅ አለ?! ባለሞያ አነጋግረን በጥንታዊዎቹ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብረን አዘጋጅታናል! ያድምጡ!