የኖትር ዳም ቃጠሎ | ዓለም | DW | 16.04.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የኖትር ዳም ቃጠሎ

የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር-ሻትይን ማየር «የአዉሮጳ መለያ» ያሉትን ካቲድራል ለመጠገን የጀርመንና የመለዉ አዉሮጳ ሕዝብ እርዳታ እንዲሰጥ ጠይቀዋል።በጥንታዊ ሥነ-ሕንፃ ጥበብ የታወቁት የግሪክና የቼክ መንግሥታት ባለሙያዎች ለመላክ ዝግጁ መሆናቸዉን አስታዉቀዋል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:46

የኖትር ዳም ቃጠሎ

ትናንት በእሳት የጋየዉን የፓሪሱን የኖትር ዳም ካቲድራልን መልሶ ለመጠገን የሐገራት መሪዎች፣ድርጅቶችና ኩባንዮች የሞራል፤የሙያና የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ እየተረባረቡ ነዉ።የጀርመኑ ፕሬዝደንት ፍራንክ ቫልተር-ሻትይን ማየር «የአዉሮጳ መለያ» ያሉትን ካቲድራል ለመጠገን የጀርመንና የመለዉ አዉሮጳ ሕዝብ እርዳታ እንዲሰጥ ጠይቀዋል።በጥንታዊ ሥነ-ሕንፃ ጥበብ የታወቁት የግሪክና የቼክ መንግሥታት ባለሙያዎች ለመላክ ዝግጁ መሆናቸዉን አስታዉቀዋል።የፈረንሳይ ቱጃሮች ቤርናር አርኖ እና ፍራንሷ ፒኖ 300 ሚሊዮን ዩሮ፣ የፈረንሳዩ የነዳጅ ኩባንያ ቶታል 100 ሚሊዮን፣የፈረንሳዩ የመዋቢያዎች አምራች ሎ ርየል 100 ሚሊዮን ዩሮ ለመስጠት ቃል ገብተዋል።ሌሎችም እርዳታ መስጠታቸዉን እንደቀጠሉ ነዉ።

ሐይማኖት ጥሩነሕ 

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic