የኖቤል ሽልማት፤ የአፍሪቃ የሰላም መልእክተኞች | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 12.12.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኖቤል ሽልማት፤ የአፍሪቃ የሰላም መልእክተኞች

ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪቃውያን የዓለም የሰለም ኖቤል ተሸላሚዎች ወጣቱ ናቸው። በቁጥር ደግሞ ዐሥረኛው። ለሰላም ባደረጉት ጥረት ነው የተሸለሙት። የመጀመሪያው የዓለም የሰለም ኖቤል ሽልማት አፍሪቃ የገባዉ በ1960 (ዘመኑ በሙሉ እ.ጎ.አ.ነው) ነበር።

በተጨማሪm አንብ