የንጉሥ ቦድወ 5ኛ መታሰቢያ ሽልማት ለአፍሪቃውያን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የንጉሥ ቦድወ 5ኛ መታሰቢያ ሽልማት ለአፍሪቃውያን

የቤልጅየም ንጉሥ ቦድወ ሀምሳይ መታሰቢያ ተቋም የሚያዘጋጀው  ሽልማት ዘንድሮ ለሶስት አፍሪቃውያን ድርጅቶች ተሰጠ። መንግሥታዊ ያልሆኑት የዩጋንዳ፣ ኬንያ እና ጋና ድርጅቶች ለሽልማት ያበቃቸው በአፍሪቃ ለውጥ ለማምጣት ያደረጉት  አስተዋፅዖ እና ያስገኙት ውጤት ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:15

ሽልማት ለሶስት ለውጥ ያስገኙ አፍሪቃውያን መያዶች

ድርጅቶቹ የዩጋንዳው «ቤርፉት ሎው»፣ የኬንያው ፣ «ኪታቦ» እና የጋናው «ፋርመርላይን» ናቸው። በየሁለት ዓመት የሚሰጠውን ሽልማት የድርጅቶቹ ኃላፊዎች ትናንት ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በተካሄደ ስነ ስርዓት ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ተቀብለዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic