የንቦች ሳዉና 20.01.2015 | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 20.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የንቦች ሳዉና 20.01.2015

ከአየር ንብረት ለዉጡ ጋ ተገናኝቶ ይሁን ግልፅ ባይሆንም በሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ ሃገራት የክረምቱ የቅዝቃዜ ደረጃ መለዋወጥ ከጀመረባቸዉ ዓመታት ወዲህ ያልተጠበቁ ክስተቶች እየታዩ እንደሆነ ይነገራል። ከለዉጦቹ አንዱ ካለፉት ስምንት ዓመታት ወዲህ በመላዉ ዓለም የታየዉ ማር የሚሠሩት ንቦች ቁጥር እያነሰ የመሄዱ ጉዳይ ነዉ።

Audios and videos on the topic