የንቅሳት ጌጥ በአፍሪቃዉ ቀንድ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 22.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የንቅሳት ጌጥ በአፍሪቃዉ ቀንድ

የጥርሷ ንቅሳት ያንገቷ ሙስና ረቡዕ ያስገድፋል እንኳን ሐሙስና። እንደ ፎገራ ላም አንገተ ዝንጉርጉር፣ መንገዱን አስታ ሰደደችን በዱር። አንገተ ንቅሳት መልከ ዉዳዉድ፣ ምን ትጠቀሚያለሽ አንቺን ብዪ ባብድ። የአንገቷ ንቅሳት ይመስላል ዝናር፣ እስዋን ያገኘ ወንድ ጀግና ነዉ የምር።