1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኔቶ ወታደራዊ ልምምድ

ዓርብ፣ ሰኔ 3 2008

የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን በእንግሊዝኛ ምህጻሩ ኔቶ ለአስር ቀናት የሚዘልቅ ወታደራዊ ልምምድ በፖላንዷ ቱራን ግዛት ማካሄድ ጀመረ። ዘርፈ ብዙ እንደሆነ በተገለጸዉ በዚህ ወታደራዊ ልምምድ ለመሳተፍም በሺዎች የሚቆጠሩ ከኔቶ አባል እና ደጋፊ ሃገራት የተዉጣጡ ወታደሮች ፖላንድ ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/1J3tP
Polen, NATO-Übung in Warschau
ምስል picture-alliance/AP Photo/A. Keplicz

[No title]

የኔቶን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በንቃት የምትከታተለዉ ሩሲያ ወታደራዊ ልምምዱ በምዕራባዉያኑ መንግሥታት እና በእሷ መካከል መተማመንን አይገነባም ስትል ተችታለች። ዋርሶ በትምህርት ላይ የሚገኘዉን ስለሺ ይልማን በጉዳዩ ላይ በስልክ አነጋግረነዋል።

ስለሺ ይልማ/ ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ