የናይጀሪያን ህዝብ ያስደመመው ፣ ወጣት የአሸባሪነት ምልምል፣ | ዓለም | DW | 29.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የናይጀሪያን ህዝብ ያስደመመው ፣ ወጣት የአሸባሪነት ምልምል፣

የአንደኛና የ2 ኛ ደረጃ ትምህርቱን የጨረሰበት ት/ቤት የታወቀ ነው። እስከቅርብ ጊዜ ይማርበት የነበረውም ኮሌጅ ምርጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀ ነው።

default

የ 23 ዓመቱ ወጣት በዚያ ላይ ከባለጸጋ ቤተሰብ የተወለደ ነው ። በክብካቤ ያደገ ልጅ ምን ነክቶት ፣ በአጥፍቶ መጥፋት ወንጀል ለመሠማራት ወሰነ? የሚለው ጥያቄ፣ የናይጀሪያን ህዝብ በማነጋገር ላይ ያለ ዐቢይ ጉዳይ ሆኗል። ቶማስ መኧሽ ያቀረበውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃ/ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል።

ተክሌ የኋላ፣