የናሚቢያ ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 05.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የናሚቢያ ምርጫ

በናሚቢያ ፕሬዝደንታዊና ምክር ቤታዊ ምርጫ ተካሂዷል።

default

ከምርጫ ጣቢያዎች አንዱ

በናሚቢያ በተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊና ምክርቤታዊ ምርጫ አገሪቱ ከቅኝ አገዛዝ ከተላቀቀችበት ወቅት አንስቶ ስልጣን ላይ የሚገኘዉ የደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ህዝቦች ድርጅት የተሰኘዉ ፓርቲ ማሸነፉን የምርጫ ኮሚሽኑ ይፋ አድርጓል። ፕሬዝደንት ሂፍኬፑኒየ ፖሃምባ ተቀናቃኞቻቸዉን ስድስት ጊዜ እጥፍ በመብለጥ ማሸነፋቸዉም ተገልጿል።

ድልነሳ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ