የናሚቢያው ጀግና ሔንድሪክ ዊትቦይ | ራድዮ | DW | 12.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ራድዮ

የናሚቢያው ጀግና ሔንድሪክ ዊትቦይ

ናሚቢያ ከአፍሪቃ ከቅኝ አገዛዝ ነጻ በመውጣት የመጨረሻዋ ሃገር ናት። በዚህች አነስተኛ ሀገር ጸረ-ቅኝ -አገዛዝ ተጋድሎ ስማቸው በጉልኅ ከሚጠቀሱ ጀግኖች መካከል ሔንድሪክ ዊትቡይ አንዱ ናቸው። ሔንድሪክ ከጃኮብ ሞሬንጋ ጋር በመኾን ሕዝቡን እየመሩ ከጀርመኖች ጋር መራር ተጋድሎ ፈጽመዋል። #ARAMH

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:59

በተጨማሪm አንብ