የኒዠር ደለል ውዝግብና የመፍትሔ ሀሳቡ | የጋዜጦች አምድ | DW | 03.02.2006
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የኒዠር ደለል ውዝግብና የመፍትሔ ሀሳቡ

በኒዠር ደለል የቀጠለውን የኃይል ተግባር

የነዳጅ ዘይት ማውጣቱ ሥራ

የነዳጅ ዘይት ማውጣቱ ሥራ

በናይጀሪያ በነዳጅ ዘይት በበለፀገው የኒዠር ደለል የቀጠለውን የኃይል ተግባር በቸልታ ማለፍ አይገባም የሚሉ የሀገሬው ምሁራን ለውዝግቡ መፍትሔ ለማፈላለግ ይረዳል ያሉትን ሀሳብ አቅርበዋል። በዚሁ ሀሳብ መሠረት፡ ዓለም አቀፍ ተሰሚነት ባገኙት ዕውቁ ናይጀሪያዊ የኖቤል ሰላም ተሸላሚ ዎሌ ሾይንካ የተደገፉት ምሁራን አንድ መፍቀሬ ብሔራዊ ጉባዔ የሚሰኝ ድርጅት አቋቁመዋል። ጉባዔው የተለያዩት የናይጀሪያ ብሔረ ሰቦች ባንድነት በሰላም ሊኖሩ የሚችሉበት ጉዳይ ላይ የመወያየት ዓላማ ይዞ ተነሥቶዋል።