የኑሮ ውድነትና የዋጋ ቁጥጥር በኢትዮጵያ | ኤኮኖሚ | DW | 12.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የኑሮ ውድነትና የዋጋ ቁጥጥር በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።

default

አዋጁ እንደተባለው የገበያውን ሁኔታ ሊያረጋጋ መቻሉ ብዙዎች ባለሙያዎችን ሲያጠራጥር በነጋዴዎች ዘንድ ደግሞ ብሶትን ማስከተሉ አልቀረም። በጉዳዩ የቀድሞውን የፓርላማ የሕዝብ ተወካይ አቶ ተመስገን ዘውዴንና አዲስ-ፎርቹን በመባል የሚታወቀውን ነጻና የግል ሣምንታዊ መጽሄት ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስ አነጋግረናል፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ