የነፃነት ድምጽ፤ ዶይቸ ቬለ አማርኛ 50 ዓመት | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 15.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የነፃነት ድምጽ፤ ዶይቸ ቬለ አማርኛ 50 ዓመት

የዶይቸ ቬለ አማርኛ ቋንቋ ዝግጅት ለመጀመሪያ ጊዜ ዓየር ላይ የዋለው መጋቢት 6 ቀን፣ 1957 ዓ.ም ነበር። በ50 ዓመት የሬዲዮ ስርጭቱ ታሪክ መለስ ብለን ቅኝት እናደርጋለን።