የነበቀለ ገራባና የዳንኤል ሺበሺ ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 15.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የነበቀለ ገራባና የዳንኤል ሺበሺ ችሎት

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነጉርሜሳ አያኖ መዝገብ የተከሰሱትና እነ በቀለ ገርባ በሚገኙባቸዉ ተከሳሾች ላይ አቃቤ ሕግ ያቀረበዉን ሰነድ ትርጉም ተመልክቶ ብይን ለመስጠት የያዘዉን ቀጠሮ አራዘመ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:26

የችሎት ዉሎ


ችሎቱ የነ ዳንኤል ሺበሺና አብርሃ ደስታ ጉዳይን ለማየት የያዘዉን ቀጠሮ አብርሃ ደስታ ባለመቅረቡና ሁለቱም የቀረበባቸዉን ክስ አይተዉ እንዲከላከሉ አይተዉ እንዲከላከሉ ተለዋጭ ቀጠሮ ይዝዋል። አብርሃ ደስታ ለዶቼ ቬለ በስልክ በሰጠዉ መግለጫ  ስለቀጠሮዉ የማዉቀዉ ነገር የለም ብሎአል።  


ዮሃንስ ገብረግዚአብሔር 


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ 

Audios and videos on the topic