የነቀርሳ በሽታ ስርጭት ጨምሯል | ጤና እና አካባቢ | DW | 29.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የነቀርሳ በሽታ ስርጭት ጨምሯል

በዓለማችን የነቀርሳ ማለትም ካንሰር በሽታ ስርጭት ከዚህ በፊት ከነበረዉ እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች አስታዉቀዋል።

default

ከዘመናዊ ህክምናዎች አንዱ

በተለይ ችግሩ ጎልቶ መታየት ጀምሯል በተባለባቸዉ በአዳጊ ሀገራት ይኽን በሽታ ለመመርመርና ለማከም የሚዉለዉ ከዓለም ሃብት አምስት በመቶ ብቻ ነዉ። በበሽታዉ ከተጠቁት የድሃ ሀገራት ኗሪዎች 80በመቶ የሚሆኑት ወደሃኪምና ህክምና የሚሄዱት ችግሩ ተባብሶ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች