የኅጻናት መጽሐፍት በውጭ ሀገር በሁለት ባህል ለሚያድጉ ልጆች፣ | ባህል | DW | 21.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የኅጻናት መጽሐፍት በውጭ ሀገር በሁለት ባህል ለሚያድጉ ልጆች፣

በውጭ ሀገር ተወልደው የሚያድጉ ልጆች የወላጆቻቸውን ቋንቋና ባህል እንዳይረሱ፣ ማንበብ እንዲማሩ የሚሹ ወላጆች ጥቂቶች አይደሉም።

default

መጻህፍት

ከዚህ አልፈው ከዕድሜ ጋር የሚመጣጠን ተረትና ትምህርት አዘል፣ እንዲሁም ሥነ-ምግባርን የሚመለከት፣ ለልጆች ጠቀሜታ ያላቸው መጽሐፍት የሚደርሱም አሉ። ሐና ደምሴ የሚከተለውን ዘገባ ልካልናለች።

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ