የኅትመት ዋጋ መናርና የነጻው ፕረስ አሳታሚዎች የጋራ መግለጫ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 19.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኅትመት ዋጋ መናርና የነጻው ፕረስ አሳታሚዎች የጋራ መግለጫ፣

የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አሳታሚዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ ፤ የጋዜጣና መጽሔት ኅትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕረስ ነጻነት አደጋ እንደሆነ አስታውቀዋል።

default

አሳታሚዎች፤ በተደጋጋሚ ተገናኝተው ስምምነት በደረሱበት ሐሳብ መሠረት፣ የገንዘብ አቋማቸው ደካማ በመሆኑ፤ አደጋ የተደቀነበት የኢትዮጵያ ነጻ ፕረስ አማራጭ መረጃ ለህዝብ የማዳረስ፤ ህዝቡም አማራጭ መረጃ የማግኘት መብቱ አደጋ ላይ እንደወቀቀ አትተዋል። የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በበኩሉ፤ ላሳታሚዎች፣ ዝርዝር ምላሽ መስጠቱን በመግለጽ፣ የኅትመት ጭማሪ መናርን በተመለከተ ተጨማሪ መግለጫ ለመስጠት እንደማይችል፤ ዛሬ ለ DW ገልጾአል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ