የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ | ኢትዮጵያ | DW | 31.01.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ

በኢትዮጵያ ከተሞች፣ በተለይ በመዲናይቱ አዲስ አበባ የኃይል መቋረጥ/መቆራረጥ ተደጋግሞ የሚታይ ችግር ሆኖዋል። ይኸው ችግር ሀገሪቱ እድገት ለማስገኘት ለጀመረችው ጥረት እና ለሕዝቡ ዕለታዊ ኑሮ ፈታኝ ሁኔታ እየፈጠረ መምጣቱ በግልጽ የሚታይ ሆኖዋል። የዚሁ ችግር መንስዔ፣ የሚያሳርፈው ተፅዕኖ እና ችግሩን ለማስወገድ ምን እየተደረገ ነው?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 24:59

የኃይል መቋረጥ

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic