የችግኝ ተከላ ቀን በደብረብርሃን | ኢትዮጵያ | DW | 12.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የችግኝ ተከላ ቀን በደብረብርሃን

ትናንት በታሰበው የኢትዮጵያ የችግኝ ተከላ ቀን ሱናርማ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ያስተባበረው የዛፍ ተከላ ከደብረብርሃን ወጣ ብሎ በሚገኝ ቦታ ላይ ተካሂዷል ።

 በችግኝ ተከላው በብሪታኒያ ሱናርማ አማካይነት ከብሪታኒያ የመጡ ተማሪዎች ተሳተፈዋል ። ሱናርማ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና አነስተኛ ደረጃ ላይ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ከሚገኙ ገበሬዎች ጋር የሚሰራው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው ። የችግኝ ተከላውን በስፍራው ተገኝቶ የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ አለው ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic