የቻይና 60ኛ ዓመት | ዓለም | DW | 01.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቻይና 60ኛ ዓመት

ሕዝባዊት ሪፑብሊክ ቻይና ዛሬ 60ኛ ዓመቷን በታላቅ ድምቀት አከበረች።

default

ክብረበዓሉ በርግጥም ቢደምቅ ምክንያት አለዉ፤ ዛሬ ሀገሪቱ በዓለም የምጣኔ ሃብትና የንግድ ዘርፍ ሶስተኛ ደረጃን ተቆናጣለች። ከአጎራባቾቿም ጋ ቢሆን ቻይና በሰላም መኖሯ ይነገራል። በዓለም ዓቀፍ መድረክም ተደማጭነትና ጫና ማሳደር ችላለች። ያም ሆኖ ቻይናዉያን ያለፉበትን የስድስት አስርት ዓመታት ወደኋላ ዞረዉ ለመገምገም ድፍረትና ብቃቱ ያላቸዉ አይመስልም።ማቲያስ ፎንላይን፤

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ተዛማጅ ዘገባዎች