የቻይና ጦር ቲቤትን የተቆጣጠረበት ሐምሳኛ አመት | ዓለም | DW | 10.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቻይና ጦር ቲቤትን የተቆጣጠረበት ሐምሳኛ አመት

የቻይና ኮሚንስቶች ተራራማዋን የቡደሐ-እምነት ማዕከል ቲቤትን የተቆጣጠሩበት ሐምሳኛ አመት በአል ዛሬ በመላዉ አለም በተሰደዱ የቲቤት ተወላጆች ዘንድ በተለያየ ሥርዓት እየተከበረ ነዉ።

default

የቲቤት መንፈሳዊ መሪ ዳይላይለማ

የቻይና ጦር ቲቤቲን ሲቆጣጠር የግዛቲቱ መንፈሳዊ መሪ ዳይላይለማ ጥቂት ከጥቂት ተከታዮቻቸዉ ጋር ወደ ሕንድ የተሰደዱት ልክ የዛሬ እለት-የዛሬ ሐምሳ አመት ነበር።ሐምሳኛዉ አመት የስደት መታሰቢያ በአል በተለይ ዳይ ላይ ላማ በሚገኙበት ሕንድ ከሌላዉ አካባቢ ሁሉ በደመቀ ሁኔታ ተዘክሯል።ማቲያስ በሪንገር ያዘጋጀዉን ይልማ ሐይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል

ተዛማጅ ዘገባዎች