የቻይና መዋለ-ንዋይ ፍሰት በአፍሪቃ | ኢትዮጵያ | DW | 16.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የቻይና መዋለ-ንዋይ ፍሰት በአፍሪቃ

የቻይና መንግሥት በመጭዎቹ ሦስት ዓመታት ለአፍሪካ የልማት ትብብር የ 16 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ እንደሚያደርግ ተገልጾአል። የቻይና መዋለ ንዋይ ፍሰት በኢትዮጵያ ምን ዓይነት መልክ ይኖረዉ ይሆን?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46

ቻይና በአፍሪቃ


ቻይና በደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አኳያ ያላት አቋምስ ምን ይመስላል? በነዚህ ጉዳዮች ላይ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ኳን ዌይሊንግን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ


አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic