የቸርኖቢል አቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ አደጋ | ዓለም | DW | 27.04.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የቸርኖቢል አቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ አደጋ

ከ 25 ዓመት በፊት፤ በዩክሬይን ፤ ቸርኖቢል ላይ የደረሰው የአቶም ኃይል ማመንጫ አውታር ፍንዳታ፣ በዓለም ዙሪያ በልዩ ሁኔታ ታስቦአል።

default

ከ 25 ዓመት በፊት በአውሮፓ የደረሰውን ያን መሰል አደጋና በቅርቡም በፉኩሺማ ፤ ጃፓን ያጋጠመውን ተመሳሳይ አደጋ የታዘበው የጀርመን ህዝብ በአቶም ኃይል ጉዳይ ላይ በሰፊው ሲወያይ መቆየቱ የታወቀ ነው። ለችግሩ አማራጭ መፍትኄ ለመሻት የቱን ያህል ጥረት ይደረጋል? ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል።

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ